የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

    አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ በድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር የተመራውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎችን በጽ/ቤታቸው የተቀብሉ ሲሆን ፥ አስተዳደሩ በክልሉ በተከሰተው ድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት ላደረገው የገንዘብ ድጋፍ በአሁኑ ወቅት…

    Read More

      ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ወደ ድሬደዋ እየገቡነው

      የአገር ጥሪን ተከትሎ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ሃገር ከሚመጡ አንድ ሚሊየን ውስጥ ከ1000 በላይ የሚሆኑት ድሬዳዋ አስተዳደር ይመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል በዚህ መሰረት እስካሁን ከመቶ በላይ መግባታቸውን የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንሸስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃርቢ ቡህ ገልጸዋል ፡፡ ምክትል ከንቲባው ወደ ድሬደዋ የሚገቡትን ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ሙሉ እንቅስቃሴ…

      Read More