የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት ያስገነባውን የልዩ ፍላጎት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መረቁ የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት ለገጣፎ በሚገኘው ዲቦራ ፋውንዴሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ በ19 ሚሊዮን ብር ያስገነባነውን የልዩ ፍላጎት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መረቁ።

    ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ወላጆች የአዕምሮ ውስንነት ያላቸውን ልጆች ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩና አቅም ያላቸው አካላት ደግሞ በዚህ አይነት በጎ አላማ የተሰማሩ ድርጅቶችን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል። የተገነባው የልዪ ፍላጎት ትምህርት ቤቱ የአይምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ታዳጊዎች አገልግሎት የሚሰጥ ነው። ፅ/ቤቱ ያስገነባው የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤት ፕሮጀክት በውስጡ 8 ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች አመቺ የሆኑ ክፍሎችና ሙሉ…

    Read More