ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ:- 2014/15 የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ መግቢያና የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፖስ ጉዞ ሲያደርጉ #መያዝ #የተፈቀደላቸው፣#መያዝ #የተከለከሉ እና #የጊዜ #ሠሌዳ እንደሚከተለው ያለው ሲሆን ተማሪዎች ከወዲሁ ራሣችሁን እንድታዘጋጁ ይሁን። ❶#መያዝ #የተፈቀደላቸው ✡️አንሶላ፣ ✡️ትራስ ጨርቅ፣ ✡️የማታ ልብስ፣ ✡️ደረቅ ምግብ፣ ✡️ልብስ፣ቦርሳ፣ ✡️የመፈተኛ ካርድ፣እርሳስ፣ላጲስ፣የማስታወሻ ደብተር፣ባዶ ወረቀት፤መጽሐፍ ❷፣#መያዝ #የተከለከሉ ☸️ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፤ቪዲዮ…


