Amharic ህፃናትና አረጋውያን በልዩ ሁኔታ እንክብካቤ የሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ናቸው። ከእነርሱ ጋር በዓልን በጋራ ማሳለፍ ደግሞ የተለየ ደስታን ይሰጣል። ይህ እንዲሆን የአቅማችሁን ድጋፍ ያደረጋችሁ ቅን ወዳጆቼ ምስጋና ይገባችኋል። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። 3 years ago2 years ago00 mins Read More