Amharicህፃናትና አረጋውያን በልዩ ሁኔታ እንክብካቤ የሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ናቸው። ከእነርሱ ጋር በዓልን በጋራ ማሳለፍ ደግሞ የተለየ ደስታን ይሰጣል። ይህ እንዲሆን የአቅማችሁን ድጋፍ ያደረጋችሁ ቅን ወዳጆቼ ምስጋና ይገባችኋል። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። 4 years ago3 years ago00 mins Post navigation Previous: የድሬዳዋ አሰተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትNext: የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት የበጀት ኢኮኖሚ ንግድና ኢንደስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባህል እና ቱሪዝም ፅ/ቤት ፣ የድሬ ብድር እና ቁጠባ ተቋምን የግማሽ አመት የስራ አፈፃፀም ምልከታውን አድርጓል ።
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom1 month ago1 month ago 0