የጀኔራል ሰዓረ መኮንን ሐውልት ተመረቀ
ለቀድሞው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን በአዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ የቆመላቸው ሐውልት ዛሬ ተመረቀ፡፡ የምረቃ ሥነ ስርዓቱ የተከናወነው÷ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የጀኔራል ሰዓረ መኮንን ቤተሰቦች እንዲሁም ጀነራል መኮንኖች እና የጀኔራል ሰዓረ የቀድሞ ባልደረቦች በተገኙበት ነው፡፡ ከንቲባ አዳነች በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷…


