ከአንድ ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን ጉብኝተዋል፦ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

በሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ባለፈው በጀት ዓመት የአገልግሎቱ ዘርፍ 7 ነጥብ 9 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን ገልጸዋል፡፡ በአገልግሎት ዘርፍ የሚመደበው ቱሪዝም የብዝኃ ዕድገት አመራር አንዱ ቁልፍ ዘርፍ እንደሆነ የገለጹት ፕሬዚዳንት ታዬ በዚህም መሰረት ከአንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ በላይ…

Read More

ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ነው የሚሰራው፦ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

የዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የዲጂታል መሰረተ ልማት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገልጸዋል። እስከሁንም በረካታ ሥራዎች መሰራታቸውን ያነሱት ፕሬዚዳንቱ የዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚያስችሉ የህግ እና የፖሊሲ ማእቀፎች ወደስራ ገብተዋል ብለዋል። የመንግሥት አግልግሎቶችን ጥራት እና ተደራሽነት በማሳደግ 737 የመንግሥት አገልግሎቶች በኤሌክትሮኒክ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ነው ያሉት። ለዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ከዚህ ባለፈ የሰለጠነ…

Read More

በትግራይ ክልል ተዘግተው የነበሩ 227 ኢንዱስትሪዎች ወደ ማምረት ገብተዋል፦ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

በኢንዱስትሪ ዘርፍ በበጀት አመቱ 9.2 በመቶ እድገት የተመዘገበ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ከፍተኛ እና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ንዑስ ዘርፍ 10.2 በመቶ ማደጉን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ገለፁ። እየተካሄደ በሚገኘው በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ በአብላጫ ድምጽ አዲስ የተሾሙት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ለምክር ቤቶቹ የመንግስትን የ2016 ዓ.ም…

Read More

ፕሬዚዳንት ታዬ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን ገለጹ::

በ2016 በጀት ዓመት በተለያዩ መስኮች ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በዚሁ ወቅት ፕሬዚዳንት ታዬ ለሁለቱ የፌዴራል መንግሥት ምክር ቤቶች ዓመታዊ ሥራቸውን መጀመራቸውን በማብሰር የፌዴራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ አቅርበዋል፡፡ በንግግራቸውም አጠቃላይ…

Read More

አሰናካይ ሐሳቦችን በማረቅ ወደ ፊት መራመድ አስፈላጊ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

አሰናካይ ሐሳቦችን በማረቅ ወደ ፊት መራመድ አስፈላጊ መሆኑን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ጥልቅ ማስተዋል፣ ማሰላሰል፣ አርቆ ማሰብ እና ትዕግስት የኢትዮጵያ የጽናት ዋልታዎች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሊታረሙ እና ሊታረቁ በሚችሉ የፖለቲካ ልዩነቶች ሳቢያ ለድህነት እና ለሌሎች ሀገራዊ ችግሮች ስትዳረግ መቆየቷንም አንስተዋል፡፡ በየዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮች ላይ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት መንግሥት ዘርፈ ብዙ የዕድገት አማራጮችን…

Read More

የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል::

መስከረም 27/2017 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይካሔዳል፡፡ በኢፌዴሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 58 ንዑስ አንቀፅ (2) እና በምክር ቤቱ የአሠራርና የአባላት የሥነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 አንቀፅ 24 ንዑስ አንቀፅ (1) መሰረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ ጀምሮ እስከ…

Read More