ልኡክ ቡድኑ ወደ ድሬዳዋ የመጣበት ዋነኛ አላማ የሁለቱ ሀገራትን ግንኙነት ለማጠናከር ሲሆን፤ በቆይታውም በነገው እለት በድል ጮራ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ከነገ በስትያም
ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ጋር በትምህርት እንዲሁም በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ አብሮ ለመስራትና ግንኙነትን ለማጠናከር ውይይት የሚያደርግ ይሆናል።
ልኡክ ቡድኑ ኢትዮ ጁብቲ ምድር ባቡር ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እንዲሁም በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
በኤደን ሳሙኤል
ፎቶ:- አገኘሁ ሸዋረጋ


