1ኛ :- በአስተዳደሩ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች እየተሰራ ያለውን የኮሪደር ልማት ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ የአስተዳደሩ የካቢኔ አባላት በዛሬው እለት ሲጎበኙ ከስራ ተቋራጮችና ከኮሪደር ልማት አስተባባሪዎች ጋር ውይይት በማካሄድ ስለ ኮሪደር ልማት ስራው አጠቃላይ ማብራሪያ በተደረገላቸው እና የመጀመሪያው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ዕቅዱ በጥሩ አፈፃፃም እየተከናወነ መሆኑን፣ እንዲሁም የልማት ስራዎቹ ጥራትና ውበቱን ጠብቆ መጠናከር እንዳለበትና አስቸኳይ መፍትሄ ለሚሹ ጉዳዮችም ካቢኔው ተናጋግሮ አፋጣኝ ውሳኔ አስተላልፏል።
2ኛ:- በተጨማሪም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ካቢኔው በመወያየት ውሳኔዎችን አስተላልፏል።


