የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

1ኛ :- በአስተዳደሩ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች እየተሰራ ያለውን የኮሪደር ልማት ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ የአስተዳደሩ የካቢኔ አባላት በዛሬው እለት ሲጎበኙ ከስራ ተቋራጮችና ከኮሪደር ልማት አስተባባሪዎች ጋር ውይይት በማካሄድ ስለ ኮሪደር ልማት ስራው አጠቃላይ ማብራሪያ በተደረገላቸው እና የመጀመሪያው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ዕቅዱ በጥሩ አፈፃፃም እየተከናወነ መሆኑን፣ እንዲሁም የልማት ስራዎቹ ጥራትና ውበቱን ጠብቆ መጠናከር እንዳለበትና አስቸኳይ መፍትሄ ለሚሹ…

Read More

Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa kabajamoo Obbo Kadiir Juhaar Hojiileen Misooma Kooriidaraa Bulchiinsatti hojjatamaa jiran yeroo gabaabaa keeysatti xumuramuu akka qaban kallattii kaayan.

Jilli Hoggantoota olaanoo Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa kabajamoo obbo Kadiir Juhaar duurfamu Hojiilee Misooma Kooriidaraa Bulchiinsatti hojjatamaa jiru sadarkaa irratti argamu Irra naannawuudhaan daawwatee jira. Hojiin misooma koriidaraa akka biyyaatti adeemsifamaa jiru Bulchiinsa Dirree Dhawaattiis hojjatamaati jira. Bulchiinsatti hojiin marsa marsaan hojjachuuf kan karoorfame yeroo tahu, marsaan jalqabaa ammoo baasii qarshii Biiliyoona 3’n lafa kiiloo…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች እየተሰራ ያለውን የኮሪደር ልማት ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ የአስተዳደሩ የካቢኔ አባላት በዛሬው እለት ጎብኝተዋል ።

በዛሬው እለት የነበረው የጉብኝት መርሀ-ግብርም ከመጀመሩ አስቀድሞ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር እና የካቢኔ አባላት ከስራ ተቋራጮችና ከኮሪደር ልማት አስተባባሪዎች ጋር ውይይት ያካሄዱ ሲሆን በውይይቱም ስለ ኮሪደር ልማት ስራው አጠቃላይ ማብራሪያ እንዲሁም ገለፃ ተደርጎላቸዋል ። በዚህም መሰረት የመጀመሪያው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ዕቅድ በጥሩ አፈፃፃም እየተከናወነ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በምስራቅ ኢትዮጵያ ጠንካራ ተቋማትን ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

ኮሌጁ ይህን ያስታወቀው በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን ጋብዘው የልምድ ልውውጥና ጉብኝት በተደረገበት ጊዜ ነው ፡፡ የምስራቅ ኢትዮጵያ የልህቀት ማዕከል የመሆን ራዕይን ሰንቆ የተነሳው ኮሌጅ ብቻውን ተጉዞ የትም እንደማይደረስ በመረዳት በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙ የቴክኒክ ሙያ ተቋማት ያለበቸውን ክፍተት የለየና የቀጣይ አቅጣጫን የቀየሰ ምክክርና ጉብኝት ማድረጋቸውን ተገልጿል ፡፡ ከኢንደስትሪ ትስስር በተመለከተ ኮሌጆች የኢንደስትሪዎችን በር ማንኳኳጥ…

Read More

የቻድ ጦር በፕሬዚዳንቱ ቅጥር ግቢ ላይ ያነጣጠረ ጥቃትን ማክሸፉን አስታወቀ።

በከሸፈው ጥቃት 19 ሰዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል። ጥቃቱ የደረሰው የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በዋና ከተማዋ ኒጃሜና ከመንግስት ባለስልጣናት ጋር ከተገናኙ ከጥቂት ሰአታት በኋላ ነው። በጥቃቱ ቢያንስ 19 ሰዎች ተገድለዋል የተባለ ሲሆን የሀገሪቱ የፀጥታ ኃይሎች ታጣቂዎች በዋና ከተማዋ ኒጃሜና የሚገኘውን የፕሬዚዳንቱን ግቢ ለመውረር ያደረጉትን ሙከራ መከላከል መቻላቸው ተገልፆል። ረቡዕ አመሻሽ ላይ በፕሬዚዳንቱ ጽህፈት…

Read More

በድሬደዋ አስተዳደር የከተማ ወረዳ አመራሮች ምዘና መድረክ ተካሄደ።

በድሬደዋ አስተዳደር ስር ያሉት የወረዳ አስተዳደሮች የህዝብ አገልግሎት እና የመንግስታዊ ስራዎቻቸው በከፍተኛ አመራሮች ተገምግሟል። የወረዳ አመራሮች ምዘና መድረኩ በዋናነት ያተኮረው ያለፉት ስድስት ወራት የስራ ምዘና ላይ ሆኖ ቀጣይ የስራ ክንውን አቅጣጫም የሚሠጥበት እንደሚሆን ተመላክቷል።

Read More

ምክር ቤቱ የመንግስትና የህዝብ ንብረትን ለማስመለስ የነበረውን የሕግ ክፍተት የሚሞላ አዋጅ አጸደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስትና የህዝብ ንብረትን ለማስመለስ የነበረውን የሕግ ክፍተት የሚሞላ የንብረት ማስመለስ አዋጅን አጽቋል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ስብሰባው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። አዋጁ በሕገ-ወጥ መንገድ የተፈራን ንብረት ማስመለስ የሚያስችሉና የሕግ-ተጠያቂነትን የሚያስከትሉ ድንጋጌዎችን የያዘ ነው። የቋሚ ኮሚቴው…

Read More

መንግስት ምክንያታዊ ባልሆነ መንገድ በህብረተሰቡ ላይ ጫና የሚፈጥሩ የትኛውንም አይነት ድርጊቶች እየተከታታለ እርምጀ ይወስዳል፡- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

መንግስት ምክንያታዊ ባልሆነ መንገድ በህብረተሰቡ ላይ ጫና የሚፈጥሩ የትኛውንም አይነት ድርጊቶች እየተከታታለ እርምጀ እንሚወስድ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ በጥር ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት የዓለም አቀፉ የነዳጅ መሸጫ አማካይ ዋጋ በሊትር 1.25 የአሜሪካን ዶላር መሆኑን የገለፁት ሚንስትሩ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ በሊትር በ0.805 የአሜሪካን ዶላር እየተሸጠ ነው ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ ያለው የነዳጅ ዋጋ ከዓለም አቀፉ አማካይ…

Read More