Amharicበድሬደዋ አስተዳደር የከተማ ወረዳ አመራሮች ምዘና መድረክ ተካሄደ። direcom1 year ago01 mins በድሬደዋ አስተዳደር ስር ያሉት የወረዳ አስተዳደሮች የህዝብ አገልግሎት እና የመንግስታዊ ስራዎቻቸው በከፍተኛ አመራሮች ተገምግሟል። የወረዳ አመራሮች ምዘና መድረኩ በዋናነት ያተኮረው ያለፉት ስድስት ወራት የስራ ምዘና ላይ ሆኖ ቀጣይ የስራ ክንውን አቅጣጫም የሚሠጥበት እንደሚሆን ተመላክቷል። Post navigation Previous: ምክር ቤቱ የመንግስትና የህዝብ ንብረትን ለማስመለስ የነበረውን የሕግ ክፍተት የሚሞላ አዋጅ አጸደቀNext: የቻድ ጦር በፕሬዚዳንቱ ቅጥር ግቢ ላይ ያነጣጠረ ጥቃትን ማክሸፉን አስታወቀ። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom3 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom3 days ago2 days ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom5 days ago2 days ago 0