1ኛ :- በአስተዳደሩ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች እየተሰራ ያለውን የኮሪደር ልማት የሥራ አፈፃፀም ሁኔታን በመገምገም ጥሩ አፈፃፀም ያላቸው ሥራዎች በዚሁ እንዲቀጥሉ፣ እንዲሁም አፈፃፀማቸው አነስተኛ የሆኑት የኮሪደር ልማት ስራዎች ደግሞ በአፋጣኝ የማስተካኪያና የእርምት እርምጃዎች ተወስደው በተቀመጡላቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ተጠናቅቀው ለህብዝብ ክፍት በመሆን አገልግሎት መስጠት የሚጀምሩበት ሂደት ከአሁኑ እንዲጀመርና አስፈላጊው ሁሉ እንዲደረግ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል።
የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ


