የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 1ኛ ልዩ ስብሰባውን ያካሂዳል

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ በስብሰባው የግብርና ሚኒስቴርን የ2017 በጀት አመት የ6 ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የሚያዳምጥ ሲሆን፤ ሁለት የብድር ስምምነቶችን መርምሮ እንደሚያጸድቅም ይጠበቃል። የከተማ መሬት ይዞታ እና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባ እንዲሁም የከተማ መሬትን በሊዝ ስለመያዝ የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የከተማ መሰረተ ልማትና…

Read More

ጂማን ዓለም አቀፍ ከተማ ለማድረግ የሚያስችሉ ዐሥር አቅጣጫዎች::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጂማን ዓለም አቀፍ ከተማ ለማድረግ የሚያስችሉ ዐሥር አቅጣጫዎች አስቀምጠዋል፡፡ በዚህም መሰረት 1. ቡናን በጥራትና በስፋት ማምረት፤ በተለይ የጥሪኝ ቡና ስፔሻሊቲን ማስፋፋት፣ 2. ልዩ ልዩ ኦርጋኒክ የሻይ ቅጠል ዝርያዎችን በልዩ ብራንድ ጂማ ላይ ማቀነባበር፣ 3. የተፈጥሮ ማዳበሪያን በማምረትና በመጠቀም፣ ልዩ ልዩ ፍራፍሬዎችን ማምረት፣ ማሸግና መላክ፣ 4. የከብት ወተትና ሥጋ፤ እንዲሁም የዶሮ…

Read More

Misooma Sululaa Qindaawaa Bara Kanaatiin Dhiqama Biyyee Maasii Toonii Kuma 49 ta’u Hambisuuf Karoorfamuun Insane.

Bulchinsa Dirree Dhawaa Aanaa Asallisoo Araddaa Lagadoolitti Sagantaan Jalqabsiisa Hojii Sululaa Qindaawaan Ji’oottan Bonaa Bara 2017 mataduree “Qabeenyi Biyyee Keenya Badhaadhina Keenyaaf!” Jedhuun gaggeeffame. Hogganaa Waajjira Paartii Badhaadhinaa Damee Bulchinsa Dirree Dhawaatti Itti Aanaa Hogganaa Hogganaa Damee Siyaasaa Obbo Shaakir Ahmed Saganticharratti Argamuun haasaa baninsaa yommuu taasisanitti hojii Misooma Sululaa waggoottan darban keessatti hojjetamaa turaniin…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል ።

1ኛ :- በአስተዳደሩ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች እየተሰራ ያለውን የኮሪደር ልማት የሥራ አፈፃፀም ሁኔታን በመገምገም ጥሩ አፈፃፀም ያላቸው ሥራዎች በዚሁ እንዲቀጥሉ፣ እንዲሁም አፈፃፀማቸው አነስተኛ የሆኑት የኮሪደር ልማት ስራዎች ደግሞ በአፋጣኝ የማስተካኪያና የእርምት እርምጃዎች ተወስደው በተቀመጡላቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ተጠናቅቀው ለህብዝብ ክፍት በመሆን አገልግሎት መስጠት የሚጀምሩበት ሂደት ከአሁኑ እንዲጀመርና አስፈላጊው ሁሉ እንዲደረግ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት…

Read More

Waxaa Lasheegay In Sannadkan Ay ka faa’iidaystaan doonan 11kun Oo qoys Hawlaha Horumarinta Khayradka Biyaha.

Is Maamulka diridhabe ayaa, barnaamijka isku dhafka ah ee horumarinta khayradka biyaha ee 2017 ku dah furaay dagmada Xasaliso Ee Miyiga Ismamulka diridhabe. Waxaana ugu horaynti munasibadan dah furka goob joog ka aha oo ka hadlay ku xigeenka madaxa Xisbiga barwaqo laantisa diridhabe ahna, Madaxa Arrimaha waaxda Siyaasada Mudane Shakir Axmad, ayaa sheegay in dhul…

Read More

ባለፉት አመታት በተሰሩ የበጋ ወራት ተፋሰስ ልማት ሥራዎች ምርትና ምርታማነት እንዲጨመር እና የከርስ ምደር ውሃ እንዲጎለብት ማስቻላቸው ተገለፀ፡፡

የ2017 ዓ.ም የበጋ ወራ የተፋሰስ ልማትና የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ በቀለዓድ ክላስተር በሙዲ አነኖ የገጠር ቀበሌ ተጀምሯል፡፡ በድሬዳዋ ከሚገኙ ዝናብ አጠር ክላስተሮች መሀል ቀለዓድ ይጠቀሳል፡፡ባለፉት 12 ዓመታት በበጋ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት በተሰራ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ ለውጥ ከተገኘባቸው አካባቢዎች መሀል አንዱ በሆነው በዚህ ክላስተር ሙዲ አነኖ የገጠር ቀበሌ የ2017 የበጋ ወራት የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብቶች ጥበቃ…

Read More

በዘንድሮ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ 11 ሺ አባወራዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቧል::

በድሬዳዋ አስተዳደር በአሰሊሶ ክላስተር ለገዶን ገጠር ቀበሌ “የአፈር ሀብታችን ለብልፅግናችን” በሚል የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ መክፈቻ መርሀ ግብር ተካሄደ። በመርሀ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ምክትልና የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሻኪር አህመድ ባለፉት አመታት በህዝብ ንቅናቄ በተሰሩ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ከ50 ሺ ሄክታር በላይ መሬትን ማልማት እንደተቻለ፤ እንዲሁም የአፈር ለምነትን…

Read More

Lafa Heektaara 5,550 irratti Hojii Eegumsa Qabeenya Uumamaa fi Misooma Sululaa Akka hojjatamu ibsame.

Hojii Eegumsa Qabeenya Uumamaa fi Misooma Sululaa Ji’oota Bona bara 2017 “Qabeenyi Biyyee keenya Badhaadhina keenyaaf” mata-duree jedhuun Hojiin Eegumsa Qabeenya Uumamaa fi misooma Sululaa Ji’oota Bona bara 2017 Kilaastaroota Baadiyaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa afranitti hojiin jalqabameera. Bulchiinsa Dirree Dhawaa Jijjiiramaan asitti Hojiiwan baay’ee fi Fayyadamtummaa Ummataa mirkanneessuuf dandeesisan keessaa tokko Hojiin Eegumsa Qabeenya Uumamaa…

Read More

Sanadkan 2017-ka ayaa la sheegay in laga shaqeyn doono ilaalinta ciidda iyo biyaha dhul dhan 5,550 hektar.

Iyadoo halku dhiga loo dhigay “Hantidena Barwaaqo” ayaa sanadkan 2017 laga billaabay barnaamijka isku dhafka ah ee horumarinta webiyada jiilaalka ee afarta kilastar maamul ee miyiga. Isbadalka ismaamulka dir dhabe ka dib oo ay ka mid yihiin wax qabadyadii dhinacyada badan lahaa ee is bedelka iyo faa’iidada u soo hoyatay, waxaa ka mid ahaa waxqabadyadii…

Read More

በ 2017 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ በ 5,550 ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራዎች እንደሚሰሩ ተገለፀ::

”የአፈር ሀብታችን ለብልፅግናችን” በሚል መሪ ሀሳብ የ 2017 ዓ.ም የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ስራዎች ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በበአስተዳደሩ በአራቱም የገጠር ክላስተሮች መካሄድ ጀምሯል። በድሬዳዋ አስተዳደር ከለውጡ ማግስት ከተመዘገቡ በርካታ የለውጡ ስኬቶችና የህዝቡን ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ካደረጉ ስራዎች መካከል የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት በቀዳሚነት እንደሚጠቀስ በቢዮ አዋሌ ክላስተር በኬሀሎ ገጠር ቀበሌ ማስጀመሪያ መረሀ ግብሩን…

Read More