የድሬደዋ ከተማ የኮሪደር ልማት

በድሬዳዋ ከተማ 8.54 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በአምስት የተለያዩ ቦታዎች በመካሄድ ላይ ይገኛል። እነዚህ ቦታዎች የፍሳሽ ማስወገጃ ሥራዎችን፣ የእግረኛ መንገዶችን ግንባታ፣ የብስክሌት መሥመሮችን፣ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጀክቶችን፣ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን እና የስፖርት አካዳሚ ግንባታን ያካትታሉ።

ምንጭ – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *