በድሬዳዋ አስተዳደር ሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤን አስመልክቶ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል

በመድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዲሁም በአስተዳደሩ የሚገኙ አመራሮች ተገኝተዋል።

በአሁኑ ሰአትም በድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ላፊ አቶ ኢብራሂም ይሱፍ ሁለተኛ የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎችና የትኩረት መስኮች ላይ ሰነድ እየቀረበ ይገኛል።

ውድ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የፌስቡክ ገፅ ተከታታዮቻችን በቀጣይም የውይይት መድረኩን አስመልክቶ ያሉትን መረጃዎች እየተከታተልን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

በኤደን ሳሙኤል

ፎቶ:-አገኘሁ ሸዋረጋ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *