የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ አዲስ አበባ ገቡ

የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ ለ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዝዳንቱ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ “የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ይካሄዳል።

EBC

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *