Amharicየቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ አዲስ አበባ ገቡ direcom1 year ago01 mins በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ አዲስ አበባ ገብተዋል። ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። EBC Post navigation Previous: የጥቁሮች ታሪክ ወር” እና የሥርዓታዊ ጭቆና ሰለባ ሆነው የቀጠሉት ጥቁሮችNext: የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ አዲስ አበባ ገቡ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom4 days ago3 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom4 days ago3 days ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom5 days ago3 days ago 0