Amharicጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያዩ direcom1 year ago01 mins ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ “ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከመከላከያ ሠራዊታችን ጀነራል አመራሮች ጋር በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል።” ብለዋል፡፡ Post navigation Previous: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት አስተላለፉNext: Waadaa Hanga Aadaa Mataduree Jedhurratti Murtoofi Kallattii Paartiin Badhaadhinaa Yaa’ii Idilee 2ffaa gaggeesseen Kaawwaterratti Waltajjiin Marii Gaggeeffame. Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom1 month ago1 month ago 0