ከቃል እስከ ባህል

በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በወረዳዋች የማህበረሰብ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ተካሄደ።

በወረዳ5,6,7 , 8 እና 9 በፓርቲው ጉባኤ የተወሰኑ ውሳኔዎች እና የተቀመጡ አቅጣጫዎችን የያዘ ሰነድ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል።

ከቀረበው የመወያያ ሰነድም የኢኮኖሚ ልማትን ማፋጠን፤ማህበራዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጡ ሥራዎችን ውጤታማነት ማስቀጠል፤ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራ መስራት፤ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ውጤታማነትን ማረጋገጥ፤ ጠንካራ የሚዲያ እና የኮሙዩኒኬሽን ስራ መስራት፤ የጠንካራ ፓርቲ ግንባታን አጠናክሮ መቀጠል፤ የብሔራዊነት ገዢ ትርክት ግንባታ ማጠናከር፤ ውጤታማ የሰላም ግንባታ መስራት፤የፍትህ ዘርፍ ውጤታማነትን ማሳደግ፤ የሀገር ግንባታ ማጠናከር ዙሪያ ያተኮረ ነው።

በቀረቡ ሰነዶች ላይም የተለያዩ ሀሳብ አስተያየት የተነሱ ሲሆን ሰፊ ውይይትም ተደርጎባቸዋል።

ፎቶ ፦ሙላለም ደሴ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *