“ዛሬ ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር በዋና ዋና የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት አድርጌያለሁ።

ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ረጅም ታሪክ እና ጥልቅ ግንኙነት አላቸው። የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ ጉብኝትም ይሄንን ግንኙነት የበለጠ ያጠናክራል። ወደ ፊት ስንመለከት፣ አጋርነታችን ከፖለቲካ እና ከዲፕሎማሲ በላይ በመስፋፋት ከፍተኛ የንግድ እና የኢኮኖሚ ትብብርን ይጨምራል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More

38ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል።

ሀገራችን ኢትዮጵያም እንደ ኅብረቱ መቀመጫ ሀገር የሚጠበቅባትን አከናውናለች። አቀባበሉ፣ መስተንግዶውና መርሐ ግብሮቹ እንግዶቻችንን ያስደመመ ነበር። እንግዶቿ የማይረሳ ትውስታ፣ የማያረጅ ትዝታ እንዲኖራቸው አድርጋለች። በዚህ የተነሣ የቆይታ ጊዜያቸውን ያራዘሙ እንግዶች ብዙ ናቸው። ኢትዮጵያ ለኅብረቱ ዓላማዎች እና መርሖች መሳካት ያላትን ቁርጠኝነት በጉባኤው ዝግጅትና መስተንግዶ በተግባር አሳይታለች። የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን ብዙዎች የሚቻላቸውን ሁሉ አድርገዋል። አዘጋጅ ኮሚቴው፣…

Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ42ኛ መደበኛ ስብስባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ አዋጁ በተቋሙ የተጀመረውን የሪፎርም ስርዓት ወደ ተግባር በመለወጥ በኢትዮጵያ የህዝቡን የእርስ በእርስ መረዳዳት ባህል የማጎልበትና ተረጂነትን በዘላቂነት በሀገር አቅም መወጣትን ማዕከል በማድረግ የአደጋ ጉዳት…

Read More

አዲስ አበባ እያስመዘገበች ያለው ፈጣን ዕድገት የሚደነቅ ነው

አዲስ አበባ እያስመዘገበች ያለው ፈጣን ዕድገት የሚደነቅ መሆኑን የሀገራት መሪዎች መናገራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ትናንት የተጀመረው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ዛሬ የተካሄዱ ሁነቶችን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ዛሬ በነበሩ የተናጠልና የጋራ ውይይቶች ላይ የተሳተፉ የሀገራት መሪዎች ፤ አዲስ አበባ እያስመዘገበች…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ ከቃል እስከ ባህል በሚል መሪ ቃል ባከናወነው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ባስተላለፋቸው የውሳኔ ሃሳቦች እና አቅጣጫዎች ዙሪያ ለወረዳ 3 ,4,5,8 እና 9 አስተዳደር ነዋሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡

በውይይት መድረኩ ፓርቲው በ2ተኛ መደበኛ ጉባኤው ያስተላለፋቸው ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ማጠናከር ፣ ማህበራዊ ብልፅግናን ማረጋገጥ ፣ የብሄራዊነት ገዢ ትርክት ግንባታን ማጠናከር ፣ ውጤታማ የሰላም ግንባታ፣ የሃገር ግንባታ፣ የፍትህ ዘርፍ ውጤታማነትን ማረጋገጥ፣ የኢኮኖሚ ልማትን ማፋጠን፣ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራዎችን መስራት፣ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርምን ውጤታማነት ማረጋገጥ፣ ጠንካራ የኮሚኒኬሽን ስራዎችን መስራት በሚሉ አጀንዳዎች ላይ ለተሳታፊዎች ማብራሪያ…

Read More

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፍሪካዊ መፍትሄ የታየበት እና ትምህርት የሚቀሰምበት መሆኑ ተገለፀ

በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል ጥቅምት 23/2015 የተካሄደው የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ በተግባር የተፈፀመበትና ትምህርት የሚቀሰምበት መሆኑ ተገልጿል። የስምምነቱን ሂደት በተመለከተና ከስምምነቱ ሌሎች ምን እንማር? በሚል በአፍሪካ ህብረት ሪፓርት ቀርቧል ። ስምምነቱ በአፍሪካውያን እንዲፈፀም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከመጀመሪያው ቀን ጀምረው በቁርጠኝነት መስራታቸውም ተገልጿል ። የሰላም ስምምነቱ ከወረቀት ባለፈ በተግባር የታየበት…

Read More

የድሬዳዋ አሰተዳደር በወረዳ 01 እና 02 “ከቃል አስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎችና እና አቅጣጫዎች ላይ ለነዎሪዎች የተዘጋጀ የውይይት መድረክ ተካሄደ።

በአስተዳደሩ በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ ነዎሪዎች ከቃል እሰከ ባህል በሚል መሪቃል የሚያካሂዱት ውይይት በወረዳ 01 እና በወረዳ 02 የግንዛቤ መድረክ ውይይት ተደርጓል። በወረዳ 01 በተካሔደው ህዝባዊ ውይይት የተገባውን ቃል ለመፈጸም እና ነዋሪውን በታማኝነት ለማገልገል ውጤታማ ስራ ለመስራት በአስር ይዘቶች ተከፍለው የተዘጋጁትን የመወያያ ሰነዶች ከቃል እስከ ባህል ፣ ብሔራዊ ትርክትን ማፅናት፣ ውጤታማ የሠላም ግንባታ ለመሰራት የህዝብ ተግባቦት…

Read More

” Dhaqangalinta Ballanqaadkii. “

Shir dood wadaag ah oo lagaga xajoonayay go’aamadii iyo awaamiirtii ka soo baxay shirwaynihii labaad ee Xisbiga Barwaaqo ayaa loo qabtay bulshada dagmooyinka ismamulka diridhabe. Waxana kamid aha Dagmooyinka lagu qabtay dagmada 05, 06, 07 iyo 08,9 waxana lagu soo bandhigay qoraal ay ku qoran yihiin go’aamo iyo tilmaamo lagu dajinayo oo si wayn loogaga…

Read More

ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ ቆይተዋል። በዚህም በስራ ላይ ያሉትን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ለመተካት በተካሄደው ምርጫ የጅቡቲው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ 33 ድምፅ በማግኘት ምርጫውን አሸንፈዋል። በ7 ዙር በተካሄደው ምርጫ እጩ…

Read More