ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንቶች ጋር መከሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ውይይቱ ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከክትባት ጥምረት (ጋቪ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ሳኒያ ንሽታር (ዶ/ር) ጋርም ምክክር አድርገዋል፡፡

EBC

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *