በድሬዳዋ አስተዳደር “የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “በሚል መሪ ቃል ለአመራሮች ፣ለሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዋች የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ ።

ስልጠናውንም የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) የሚሰጡ ይሆናል።

በስልጠና መድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ የመስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል ።

ስልጠናው በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ለሶሶት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *