በድሬዳዋ አስተዳደር ሲካሄድ የነበረው የትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ ውድድር ተጠናቀቀ
ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም መርህን ከግብ ለማድረስ በስፖርት የበለፀገ ዜጋን ማፍራት ወሳኝ ነው በሚል መሪ ሀሳብ የ 2017 ዓ.ም የመንግስት እና የግል አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አመታዊ የተማሪዎች ስፖርት ውድድር በዛሬው እለት ተጠናቋል ። ስፖርታዊ ውድድሩም ባለፍት ሁለት ወራት ሲካሄድ የነበረ ሲሆን በዚህም ስፖርታዊ ውድድር ላይም 42 የከተማ ትምህርት ቤቶች በ 8 የስፖርት…


