የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በዛሬው ዕለት በወረዳ 04 እና 05 የአረጋውያን የቤት እድሳት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሄደ

በ 2017 የክረምት የበጎ ፍቃድ ስራዎች በርካታ ሰው ተኮር እና ማህበረሰቡን የሚጠቅሙ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለትም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በወረዳ 04 እና 05 የአቅመ ደካማ አረጋውያን ቤት እድሳት መርሃ-ግብርን የጽ/ቤቱ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አስጀምሯል። በዚህም በወረዳ 04 የሚገነባው ቤት የሀጂ በክሪ ቤተሰብ ከከንቲባ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር…

Read More