የኑሮ ውድነቱን እና የዋጋ ግሽበቱን ለማረጋጋት ‘የኢትዮጵያን ይግዙ’ የንግድ ሳምንት ከፍተኛ አስተዋፆ እንዳለው ተገለፀ

በድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የተዘጋጀው ሁለተኛው “የኢትዮጲያን ይግዙ” የንግድ ሳምንትን በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ተከፍቷል። የንግድ ሳምንቱ ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ እንደሚካሄድ የገለፁት የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዲ ሙክታር ለአምስት ተከታታይ ቀናት ማለትም ከነሀሴ 12 እስከ ነሀሴ 16/2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ አመላክተዋል።…

Read More

ከመስከረም ጀምሮ ለሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወሰነ::

ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል፡፡ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ፤ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው ብሏል፡፡ በዚህም ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት መወሰኑን አስታውቋል፡፡ በማሻሻያው ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 4 ሺህ 760 ወደ ብር 6 ሺህ እንዲያድግ ይደረጋል ነው…

Read More