የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2018 በጀት አመት እቅድ የፊርማ ስነ- ሰርዓት አከናወነ
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ከስራ ክፍሎች ዳይሬክተሮች ጋር የፊርማ ሰነ-ስርዓት አከናውኗል። የ2018 በጀት አመት እቅድ ከቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ ጋር የስራ ክፍሎች ዳይሬክተሮች የፊርማ ሰነ-ስርዓት አከናውነዋል። በፊርማ ስነ-ስርዓቱ የቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ የኮሙዩኒኬሽን ስራዋችን ለማዘመን በቴክኖሎጂ በመታገዝ የተጀመሩ ስራዋችን በማጠናከር ስራዎች በቀጣይም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉና ያሉ ውስንነቶች ትኩረት…


