የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2018 በጀት አመት እቅድ የፊርማ ስነ- ሰርዓት አከናወነ

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ከስራ ክፍሎች ዳይሬክተሮች ጋር የፊርማ ሰነ-ስርዓት አከናውኗል።

የ2018 በጀት አመት እቅድ ከቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ ጋር የስራ ክፍሎች ዳይሬክተሮች የፊርማ ሰነ-ስርዓት አከናውነዋል።

በፊርማ ስነ-ስርዓቱ የቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ የኮሙዩኒኬሽን ስራዋችን ለማዘመን በቴክኖሎጂ በመታገዝ የተጀመሩ ስራዋችን በማጠናከር ስራዎች በቀጣይም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉና ያሉ ውስንነቶች ትኩረት ተሰቶ እንደሚሰሩ ገልፀዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *