ኢትዮጵያ ባለራዕይ መሪ አላት – አሊኮ ዳንጎቴ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና በኢትዮጵያ ብልፅግናን እውን ለማድረግ በስፋት ግብርና ላይ እየሠሩት ያለው አስደናቂ ሥራ ባለራዕይ መሪ መሆናቸውን ማረጋገጫ ነው ሲሉ ናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ ተናገሩ፡፡ ሚስተር ዳንጎቴ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት በተፈረመበት ወቅት ንግግር አድርገዋል፡፡ ስምምነቱን አስመልክተውም እንደተናገሩት እስከ 3 ሚሊዮን…


