የሰብሰሀራ አፍሪካ 4 መቶ ከተሞችን በመወከል የሰባት ከተማ ከንቲቦች ድሬዳዋ ከተማ ገቡ
የአፍሪካ አየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ሲሆን ከጉባኤው ጎን ለጎን፤ የጉባኤው ተሳታፊዎች ቀጠናዊ የከንቲቦች ፎረም አባላት የሰብሰሀራ አፍሪካ 4 መቶ ከተሞችን በመወከል የሰባት ከተሞች ከንቲቦች ድሬዳዋ በአየር ንብረት ለውጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳቶችን በመከላከሉ ረገድ እንዲሁም በጎርፍ መከላከል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን እና የካርበን ልቀት ስራ ላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ለመመልከት ማምሻውን ድሬዳዋ ከተማ…


