የታላቁ የኢትዮጵያን ህዳሴ ግደብ መጠናቀቅ እንደ ሀገር ስንተባበር ማሳካት የማንችለው ግብ እንደሌለ ማሳያ ነው ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

የግድቡን ምርቃት ምክኒያት በማድረግ በድሬዳዋው አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ትምህርት ቤት የፎቶግራፍ አውደርዕይ እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያዊያን በአባይ ወንዝን ተጠቀሞ የመልማት የዘመናት መሻት ከረጅም ጊዜያት በኋላ በታላቁ የህዳሴ ግድብ መገንባት እውን ሆኗል። ይህንን የአባይን ለሀገር እና ለህዝብ ፍላጎት ለማዋል በየዘመናቱ የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ የፎቶ አወደርዕይ በአሊያንስ ኢትዮፍራንሴስ ትምህርት ቤት ተከፍቶ እይታየ ይገኛል። በኹነቱ ላይ ከታደሙት መካከል ወ/ሮ…

Read More

በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ2017 ዓ.ም ውጤታማ ስራዋች መሰራታቸው ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም የተጀመረውና ለተከታታይ 5 አመት የሚተገበረው የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ባለፈው ዓመት ውጤታማ ስራዋች ማስመዝገብ መቻሉ የገለፁት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ እና ስትሪንግ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የ2018 በጀት አመት እቅዱን በማፅደቅ የገጠሩን ህብረተሰብ ብልፅግና ለማረጋገጥም 6መቶ ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መያዙን ገልፀዋል። ምክትል ከንቲባው አክለውም በ2018 በጀት አመት ቀደም…

Read More