Amharicበድሬዳዋ አስተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው direcom10 months ago10 months ago01 mins የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ ዛሬ በድሬዳዋ አስተዳደር ታላቅ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በአሁን ሰዓት በአስተዳደሩ የሚኖሩ ነዋሪዋች ወደ እስታዲየም የተለያዩ መፈክሮችን ይዘው በመግባት ላይ ይገኛሉ ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የድጋፍ ሰልፉን የተመለከቱ ዘገባዎችን ተከታትሎ ባሉት የዲጂታል ሚዲያ አማራጮቹ የሚያቀርብ ይሆናል። Post navigation Previous: Hidha Haaromsaa Itoophiyaa Guddichi Badhaadhina Itoophiyaa Damee Humna Ibsaan Tumsuu Bira Dabree Olka’insa Itoophiyaa Kan Mirkaneessu Ta’uun Ibsame.Next: ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን አስመልክቶ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ የሚገኘው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ:: Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom1 month ago1 month ago 0