የብልጽግና ፓርቲ በሁሉም ዘርፎች የተሳካ ጉዞ እያደረገ ነው – አቶ አደም ፋራህ

*********************** የብልጽግና ፓርቲ በሁሉም ዘርፎች የተሳካ ጉዞ በማድረግ ቃልን በተግባር እያስመሰከረ ነው ሲሉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ በብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ የተሰጡ አቅጣጫዎችን አስመልክቶ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ በሰጡት ማብራሪያ፤ ብልፅግና ለኢትዮጵያ የሚመጥን ራዕይ በመያዝ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ እየሰራ ያለ ፓርቲ…

Read More

የኢትዮጵያውያን ኅብረትና ትብብር ለፕሮጀክት ሥራ ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጠንካራ ሥራ በኋላ አሁን የኮይሻ ግድብ 128 ሜትር ከፍታ ላይ መድረሱን ተናግረዋል። ኮይሻ የደረሰበት ከፍታ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አሁን ካለበት የ145 ሜትር ከፍታ 17 ሜትር ብቻ የቀረው መሆኑንም ጠቅሰዋል። ለሀገራቸው የቆሙ ኢትዮጵያውያን ቀን እና ሌሊት በመሥራት ፕሮጀክቱን እዚህ ደረጃ ላይ ማድረሳቸውን ጠቅሰው፣ ከኢትዮጵያውያን ኅብረት እና ትብብር ውጪ ገንዘብ ስላለ…

Read More

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ከታንዛንያ አቻው ጋር በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ለማረግ ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል

ብሄራዊ ቡድኑ የፊታችን ማክሰኞ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል። ሉሲዎቹ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጀ ፀጋዬ፣በድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ካሊድ መሀመድ እንዲሁም በካቢኔ አባላትና በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸውል።

Read More