Amharicየኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ከታንዛንያ አቻው ጋር በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ለማረግ ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል direcom8 months ago8 months ago01 mins ብሄራዊ ቡድኑ የፊታችን ማክሰኞ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል። ሉሲዎቹ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጀ ፀጋዬ፣በድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ካሊድ መሀመድ እንዲሁም በካቢኔ አባላትና በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸውል። Post navigation Previous: የኢትዮጵያን ወደ ፊት መሄድ ማንም አያስቆመውም፤ የረፈደባቸው ቶሎ ቢመለሱ መልካም ነው – ዲያቆን ዳንኤል ክብረትNext: የኢትዮጵያውያን ኅብረትና ትብብር ለፕሮጀክት ሥራ ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom3 weeks ago3 weeks ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom3 weeks ago3 weeks ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom3 weeks ago3 weeks ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom3 weeks ago3 weeks ago 0