የድሬዳዋ አስተዳደር ወረዳ ሁለት አስተዳደር ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ 410 የቀበሌ ቤቶችን ለድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ አስረከበ

የመንግስት ቤቶችን ምቹ በሆነ ሁኔታ ለማስተዳደር በተሻሻለው የአሰራር ስርአት መሰረት የቀበሌ ቤቶችን የአስተዳደር ሂደት ዲጂታላይዝ በሆነ መልኩ ለመምራትና ድሬዳዋ የምትገኝበትን የልማት ግስጋሴ በሚመጥን መልኩ የቀበሌ ቤቶችን ለመገንባት እና ለማዘመን ቤቶቹን በአንድ ማዕከል መሰብሰብ አስፈላጊ በመሆኑ ርክክብ መደረጉ ተመላክቷል። በዚህም በርክክብ መርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመንግስት ህንፃዎችና ቤቶች አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ኢብሳ…

Read More