በድሬዳዋ አስተዳደር በዓለም ባንክ ድጋፍ የተተገበሩ ፕሮጀክቶች የነዋሪውን ተጠቃሚነት ያሳደጉ መሆናቸው ተመላከተ::

በዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ Urban Resilience and Land (URL), Practice Manager በሆኑት Mr. Abhas K. Jha የተመራ ልዑካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር በዓለም ባንክ ድጋፍ የተሰሩ ስራዎች ላይና ስራዎቹን አጠናክሮ ማስቀጠል በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት በማድረግ፤ በመስክ በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ የተሰሩ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል። በዚህም በውይይት መድረኩ የተገኙት የፋይንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ…

Read More