የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ በፍጥነት እና በጥራት መሥራት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ በፍጥነት እና በጥራት መሥራት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መረጋገጥ አስፈላጊ እንደሆነ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሐሳብ ከፌዴራል፣ ከክልል፣ ከዞን እንዲሁም ከከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለተከታታይ 11 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል። የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና…


