20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአስተዳደሩ በተለያዮ መርሃ ግብሮች በድምቀት ይከበራል”
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በዓሉ “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ እንደሚከበር ተገልጿል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በዛሬው እለት ለሚዲያ አካላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት የዘንድሮ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ሲከበር ሀገራችን በብዙ ስኬቶች ውስጥ ሆና የምታከብረው መሆኑ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው መሆኑን…


