ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ እና ስዊፍት ትራንስፖርት በኤሌትሪክ ትራንስፖርት ዘርፍ ተሰማርተው መስራት የሚፈልጉ የድሬዳዋ ወጣቶችን ለማገዝ በጋራ እንደሚሰሩ አስታወቁ
በዛሬው ዕለት ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ እና ስዊፍት ትራንስፖርት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተሾመ አበበ ስምምነቱ የፋይናንስ እጥረት ያለባቸው እና በትራንስፖርቱ ዘርፍ ተሰማርው መስራት የሚፈልጉ የድሬዳዋ ወጣቶች በድሬ ማይክሮ ፋይናንስ በመቆጠብ የብድር ምችችት በማድረግ የመኪና ባለቤት እንደሚሆኑ የሚያደርግ ስምምነት እንደሆነም ገልፀወዋል ። ከዚህ ቀደም ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ…


