ለድንገተኛ እሳት አደጋ መከላከል እና መቆጣጠር ሰራተኞች እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና ቀጥሏል
በሀገረ ፈረንሳይ ከሚገኝ ካስክ ኤፒፒዩአይ ከተሰኘ ድርጅት የመጣው የከፍተኛ ባለሞያዎች ልዑክ ለድሬዳዋ ፖሊስ ድንገተኛ የእሳት አደጋ መከላከል እና መቆጣጠር ዲቪዥን፣ ለድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ባለሞያዎች እንዲሁም ከሀረሪ አና ከሶማሌ አጎራባች ክልል ለመጡ ለድንገተኛ እሳት አደጋ መከላከል እና መቆጣጠር ሰራተኞች ድንገተኛ እሳት አደጋ መከላከል እና መቆጣጠር ላይ እየሰጠ የሚገኘው ስልጠና ቀጥሏል፤ በዛሬው ዕለት ስልጠናው በድሬዳዋ ነፃ…


