የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ተመጀረ::

    5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ተጀምሯል።
    ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው ስብሰባው እየተካሄደ ያለው።
    የመጀመሪያው አጀንዳ የምክር ቤቱን 6ኛ አመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ መርምሮ ያጸደቀ ሲሆን÷ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ በመስጠት ላይ ናቸው።