15ተኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ኤግዚቢሽንና ባዛር መካሄድ ጀመረ፡፡

    በድሬዳዋ አስተዳደር 15ተኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ምክኒያት በማድረግ በምድር ባቡር ስፖርት ሜዳ ዛሬ መካሄድ በጀመረዉ የንግድ ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ የመክፈቺያ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት “እኩልነትና ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ለ15ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘዉ ይህ በዓል በኢትዮጵያ የሚገኙ ብሔር፣…

    Read More

      በድሬደዋ አስተዳደር ከመሬት ይዞታ ባለቤትነት ጋር ተያይዞ ሚነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት የሚያስችለውን አዲስ አሰራር ለመተግበር በእንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ የከተማ መሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

      ኤጀንሲው ባዲሱ የመሬት ይዞታ አመዘጋገብና ሰነድ አያያዝ ላይ ከከተማው ለተውጣጡ 60 ስራ አጥ ወጣቶች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቁዋል፡፡ በከተማችን ረጅም አመታትን ከተሸገሩና ለማህበረሰብ ሮሮ ከተጋለጡ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው የአስተዳደሩ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ አሰራሩን በማዘመን ቅሬታዎችን በዘለቄታዊነት ለመፍታት የተለያ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ከስራዎቹ መሀል አንዱ የሆነውና በተቋሙ የመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በቅርቡ እየተተገበረ…

      Read More