4ተኛው ሀገር አቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን በድሬዳዋ ተካሄደ
4ተኛው ሀገር አቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን “ከጳጉሜ እስከ ጳጉሜ እንደርሳለን” በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ ተካሄደ። የኢፌድሪ የትራንስፖርት ሚኒስተር ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በስነ ስርአቱ ላይ ባደረጉት ንግግር እንደተናገሩት በሀገር አቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞችም በተመሳሳይ እንደሚካሄድ በመጠቆም በዛሬው እለት በድሬደዋ 4ኛውን የሞተር አልባ(ብስክሌት)ስናከብር ድሬደዋ ቀደም ሲል ከሞተር አልባ ጋር ያላትን ታሪካዊ ትስስር እንዲሁም…


