የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በተለያዪ የትምህርት መስክ በድህረና በቅድመ ምርቃት 2 ሺህ 93 ተማሪዎችን አስመረቀ።

    የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በ2012 ዓ.ም በድህረና በቅድመ ምርቃት 728 ሴቶችና 1326 ወንድ በአጠቃላይ 2093 ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርአቱ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም እንደተናገሩት ባለፉት ጥቂት አመታት ከወቅታዊ ሁኔታዎች ጋር ተያይዞ በዩኒቨርስቲው አሳዛኝ የሆኑ ችግሮች ተፈጥረው የነበሩ ሲሆን በቀጣይ ተመሳሳይ ችግሮች እንዳይፈፀሙ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን ያቀፈ የማህበረሰብ አቀፍ አማካሪ ምክር ቤት…

    Read More

      የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2013 ዓ/ም በተለያዩ የስልጠና ሙያ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡

      የሀገራችን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ የሚመራበት የውጤት ተኮር ትምህርትና ስልጠና ስርዓት ከተዘረጋበት ጊዜ አንስቶ ዘርፉ የተጣለበትን ሀላፊነት በስራ ገበያው ፍላጎት ላይ የተሰመረተ በሞያ የበቃና በመልካም ስነ ምግባር የታነፀ መካከለኛና ዝቅተኛ ባለሙያ ለሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት እንደሚወጣ ተገለጸ፡፡ በዛሬው ዕለት የተመረቁት ተማሪዎች ከደረጃ 2 እስከ ደረጃ 4 በሰባት ዲፓርትመንት እንዲሁም 29 ተማሪዎች የሳተላይት ካምፓስ በ4…

      Read More