በድሬዳዋ አስተዳደር በ 2013 በጀት አመት ባለፍት 6 ወራት 157 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ ።በቀጣይም ኮንትሮባንድን ለመቆጣጠር ነዋሪው ህብረተሰብ የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባም ተገልፃል ።

    በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ በዋናነት ገቢን በመሰብሰብ ፣ ኮንትሮባንድን በመከላከልና የተለያዩ የሀገር ውስጥ ምርቶችን ወደ ውጪ ሀገራት በመላክ ሀገራችን ኢትዮጲያ የውጪ ምንዛሬን እንድታገኝ ከማድረግ አኳያ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል ። በዚህም መሰረት በ 2012 በጀት አመት ከ 6 . 8 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ 8 . 4 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ ተችሏል ።…

    Read More

      በጤናው ዘርፍ ችግር ፈቺ ጥናቶችን በማድረግ የማህበረሰቡን የጤና ችግር ለመቅረፍ የሚያስችሉ የንድፈ ሀሳብ ግምገማ እየተካሄደ ነው::

      የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በጤናው ዘርፍ በዩኒቨርስቲው ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 19 ንድፈ ሀሳቦችን መርምሮ ለማፅደቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለ2 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ በዩኒቨርስቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን አቶ በቀለ ያዜ በዛሬው ቀን እየተካሄደ ያለው ንድፍ ሃሰብ ግምገማ ቀደም ሲል የማህበረሰቡን የጤና ችግሮች ይቀርፋሉ ተብለው በህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የታመነባቸው ንድፈ ሀሳቦች ላይ…

      Read More

        The 12th Grade National Examination for the 2012e.c school year will be given from February 29 to March 2, 2013e.c

        The Dire Dawa Administration Education Bureau Head, Muluka Mohammed, told reporters that the Administration and the nationwide plan for the 2012 Grade-12 Preparatory Examination wasto give the Examination online due to CVD-19, but the tablets which would utilized for online Examination were not imported.As a result, the Examination schedule was postponed. According to Muluka, 1560…

        Read More