የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ሳምንታዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዎች ለማካሄድ መዘጋጀቱ ተገለጸ::

    የድሬዳዋ ዩንቨርሲት የዩንቨርሲቲውን ማህበረሰብ ተሳታፊ ያደረገ ወርሃዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለት የ2ተኛ ዙር ፕሮግራሙንም በዩንቨርሲቲው በዋናው በር መግቢያ አካባቢ አካሂዷል፡፡ በአካል ብቃት እንቅስቃሴው የዩንቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ መምህራንና ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴው በሀገር አቀፍ ደረጃ ለስፖርታዊ እንቅስቃሴ የተሰጠውን ትኩረት መነሻ ማድረጉን በድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶ/ር…

    Read More

      የቀበሌ 04 አስተዳደር 834 የከተማ ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተጠቃሚዎችን አስመረቀ::

      የድሬዳዋ ከተማ በ2009 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የከተማ ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተጠቃሚ ከሆኑ 11 ከተሞች ውስጥ አንዷ ነች፡፡ ፕሮግራሙ በአስተዳደሩ በሚገኙ 9 የከተማ ቀበሌዎች ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል፡፡ የቀበሌ 04 አስተዳደርም በሁለተኛ ዙር በፕሮግራሙ ተጠቃሚ የሆኑ ወንድ 199 ሴት 635 በድምሩ 834 የቀበሌው ነዋሪዎችን በድሬዳዋ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዳራሽ አስመርቋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር የስራ…

      Read More