ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል አረጋዊያንን ታሳቢ ያደረገ የበጎ አድራጎት ተግባር ማከናወን እንደሚገባ ተገለፀ::

    የድሬዳዋ ዳያስፖራ ማህበር በዳዊት አረጋውያን መርጃ ማህበር ለታቀፉ አረጋውያን መሳ የማጋራት ፕሮግራም አካሂዷል። በምሳ ማጋራት ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ከድር ጁሐር አረጋዊያን የሀገር ሀብት መሆናቸውን ገልፀው ሁሉም ማህበረሰብ አረጋዊያንን ታሳቢ ያደረገ የበጎ አድራጎት ተግባር ማከናወን እንደሚገባ ተናግረዋል። አስተዳደሩ የአረጋዊያንን ኑሮ የሚደግፉ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የገለፁት…

    Read More