8ኛው # የብስክሌተኞችና # የእግረኞች ቀን መርሀግብር ድሬደዋ ላይ በተለያዩ መርሀግብሮች በድምቀት ተከብሯል፡፡

    አሽከርካሪዎችም ሆነ ተሳፋሪዎች ራሳቸውን ከትራፊክ አደጋ መጠበቅና በሚንቀሳቀሱበት ቦታ ሁሉ ማስክን ባግባቡ መጠቀም እንደሚገባቸው ተጠቁሟል፡፡ ወር በገባ የመጨረሻው እሁድ ሚከበረው የሞተረ አልባ ተሽከርካሪዎችና የእግረኞች ቀን የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን ባሳተፈ መልኩ ድሬደዋ ላይ ተከብሯል፡፡ በስነስረአቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት ማህበረሰቡ አማራጭ የሞተር አልባ ተሽከርካሪዎችንና የእግር…

    Read More