የ 9 ወራት የስራ አፈፃፀም በተመለከተ የመስክ ምልከታ ተካሄደ ::
በድሬ ደዋ አስተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የማናጅመንት አባላትና ባለድርሻ አካላት በጽ/ቤቱ የሚገኙ ተቋማት እየተካሄዱ የሚገኙ ፕሮጄክቶች የ 9 ወራት የአፈፃፀም ግምገማ ከሪፖርቱ ባሻገር በተጨባጭ ፕሮጄክቶቹ ያሉበትን ደረጃ በመዘዋወር የጎበኙ ሲሆን በፕሮጄክቶቹ በቀጣይ በትኩረት ሊሰሩ የሚገቡ ስራዎች ፣ መሻሻል ያለባቸዉ ተግባራትና ፕሮጄክቶቹ ከዕቅድ አንፃር ያሉበትን ደረጃ ጎብኝተዋል ፡፡ በዚህ ጉብኝት ከተጎበኙ ፕሮጄክቶች መካከል የመለስ ዜናዊ…


