በድሬዳዋ አስተዳደር በሞባይል በአፕሊኬሽን ሶፍትዌር በመታገዝ የሜትር ታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት ሊጀመር ነው ።

    ኤልኔት ኢንጂነሪንግ ፒኤልሲ ስር ወደ ዘጠኝ የሚደርሱ ኩባንያዎች አሉ እነዚህም ዘጠኝ ኩባንያዎች ሙሉ ለሙሉ ሀገር በቀል ኩባንያዎች ሲሆኑ ንብረትነታቸውም የኢትዮጲያዊያን የሆኑ ድርጅቶች ናቸው ። በዋናነትም ድርጅቶቹ የሚሰሩትም የማህበራዊ አገልግሎትን መሰረት ያደረገ ቢዝነሶችን ሲሆን ኤልአውቶ አሴምብሊንግ የተባለው ኩባንያ ቼሪና ጃክ የተባሉ ብራንድ መኪናዎችን በማስመጣትና በመገጣጠም ይሸጣል ። ከዚህ ባለፈም ኤል ታክሲ ” ታክሲዬ ” በሚል ስያሜ…

    Read More