የመራጮች ምዝገባ ዘግይቶ በጀመረባቸው ምርጫ ክልሎች መራጮች ምዝገባ ተጠናቋል::

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርደ ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባን በአጠቃላይ ያጠናቀቀ ቢሆንም ዘግይተው የጀመሩ ምርጫ ክልሎች ምዝገባ ሲከናወን እንደነበር ይታወቃል። በጊዜ ሰሌዳው መሰረት ዘግይተው የጀመሩ ምርጫ ክልሎች ላይ ያለው የመራጮች ምዝገባ ትላንትና ተጠናቋል። በዚህም መሰረት የመራጮች ምዝገባ በትላንትና ግንቦት 13 ቀን 2013 የተጠናቀቀባቸው ቦታዎች • በምእራብ ወለጋ ዞን ( ለቤጊ እና ሰኞ ገበያ ምርጫ ክልል…

    Read More

      የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ።

      የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ከመማር ማስተማሩ እንዲሁም ከምርምር ስራዎች ጎን ለጎን በተለያዩ ሰብአዊ ድጋፎች ላይም በንቃት እየተሳተፈ ይገኛል ። ይህንንም ተከትሎ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ለዳዊትና አሰገደች አረጋውያን መርጃ ድርጅትና ለድሬዳዋ የስጋ ደዌ ተጠቂዎችና አካል ጉዳተኞች ማህበር የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል ። በ 2013 በጀት አመት ከኮቪድ ጋር ተያይዞ የተገዙ የምግብ ፍጆታዎችን ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸውና በድሬዳዋ…

      Read More